የቢሮ ኃላፊ መልዕክት

ወ/ሮ ሰብለፀጋአየለየባህል፤ቱሪዝምናስፖርትቢሮኃላፊ
የክልሉባህል፤ቱሪዝምናስፖርትቢሮየክልሉንብሄሮች፤ብሔረሰቦችናህዝቦችየታሪክ፤የቋንቋ፤የቅርስ፤የስነ-ጥበብ፤ሌሎችባህላዊእሴቶችንእናተፈጥሯዊሃብቶችእንዲጠኑ ፤እንዲጠበቁናእንዲለሙበማድረግናየቱሪስትአገልግሎትተቋማትምአገልግሎትአሰጣጣቸውጥራትናብቃትያለውበማድረግያሉንንሀብቶችበሃገርውስጥናበውጭበማስተዋወቅየዘርፉኢኮኖሚያዊጠቀሜታንበማሳደግህዝባችንንተጠቃሚየማድረግተልዕኮንበመሰነቅእየተንቀሳቀስንእንገኛለን፡፡ከዚህምበተጨማሪበስፖርቱዘርፍየዜጎችስፖርታዊእንቅስቃሴንየማድረግመብቶችንበመንተራስስፖርቱህዝባዊመሰረትኖሮትበመኖሪያቦታዎችበትምህርትቤቶችናበሌሎችአካባቢያሉትንየማዘውተሪያስፍራዎችማጠናከርናሌሎችንበመገንባትዜጎችበመልካምስነምግባርየአካልብቃትየተገነባአካልናአይምሮኖሮአቸውአምራችዜጎችእንዲሆኑእንዲሁምለዚህወጣቱትውልድየሚኖረውንተሳትፎበማሳደግእንደብዝሃነታችንለባህላዊስፖርቶችናለሴቶችትኩረትመስጠትምይኖርብናል፡፡
በአሁኑወቅትሃገራችንኢትዮጵያከመቼውምጊዜበላይእየተከተለችያለውየለውጥጎዳናከኛአልፎበመላውዓለምይሁንታንያተረፈሲሆንአንዳንድይህንአዲስፖለቲካናየዲሞክራሲጎዳናያልደገፉኃይሎችበአንዳንድቦታዎችግጭቶችእንዲፈጠሩበማድረግለጊዜውምቢሆንህዝባችንንችግርውስጥእያስገቡትይገኛሉ፡፡
ይህደግሞየሃገራችንንምሆነየክልላችንንመልካምገጽታናስምከማጥፋቱምበላይየሰዎችንበሰላምናበደስታከቦታቦታየመዘዋወርንባህልእንዲቀንስበማድረግከቱሪዝምዘርፉልናገኝየምንችለውንገቢሊቀንስእንደሚችልሊታወቅይገባል፡፡የሃገራችንንብሎምየክልላችንንህዝቦችሰላምጠብቆየተጀመረውልማትእንዲቀጥልለማድረግእናለውጡካስገኛቸውፖለቲካዊ፤ኢኮኖሚያዊናማህበራዊትሩፋቶችመጠቀምእንድንችልሁላችንምለሰላማችንዘብመቆምይኖርብናል፡፡እስከአሁንምአልፎአልፎየተነሱግጭቶችንባካበትናቸውየዘመናትባህላዊግጭትአፈታትስርዓትበመጠቀምየሃይማኖትአባቶች፤የአካባቢሽማግሌዎችናታዋቂግለሰቦችየበኩላቸውንእንዲወጡበቢሮአችንበኩልያላሰለሰጥረትማድረጋችንንእንቀጥላለን፡፡
በሃገራችንከሚገኙብሔሮች፤ብሔረሰቦችናህዝቦችውስጥከሰባበመቶበላይማለትም 56 የሚሆኑትበክልላችንየሚኖሩበመሆናቸውክልላችንንበባህልእሴቶቹበግምባርቀደምትነትእንድንታወቅአድርጎናል፡፡ይህምብቻሳይሆንክልሉበተፈጥሮ፤በባህልናበታሪክሀብቶቹየታደለሲሆንበተለይሀገራችንበተባበሩትመንግስታትየትምህርት፤የሳይንስናየባህልድርጅት /UNESCO/ በቅርስነትካስመዘገበቻቸው 12 ቅርሶችውስጥክልላችንሶስትቋሚቅርሶችንናአንድየማይዳሰስወካይቅርስማለትምየሲዳማብሄርዘመንመለወጫ/ፍቼጫንባላላን/ በማስመዝገብቀዳሚውንደረጃእንድንይዝአድርጎናል፡፡
በቱሪስትመዳረሻነትምበተለይበባህልሀብቶችእምቅየሆነልዩአለባበስ፤አጋጌጥ፤አመጋገብ፤የተለያዩታሪካዊየመገልገያቁሳቁሶችበክልላችንየሚገኙበመሆናቸውምበተሻለደረጃላይእንገኛለን፡፡በተፈጥሮሀብትየታደሉሰባትብሔራዊፓርኮችበክልላችንየሚገኙሲሆንአምስቱማለትምየማጎ፤የማዜ፤የጊቤ፤የሎካአባያእናበተለይበአፍሪካትልቁዝሆንሀብቶቹየሚታወቀውየጨበራጩርጩራብሔራዊፓርኮችበቢሮአችንየሚተዳደሩናቸው፡፡የክልላችንህዝቦችበሀገራችንየሚነገሩአራቱንምየቋንቋቤተሰቦችማለትምየሴማቲክ፤የኩሸቲክ፤ኦሞቲክናየኒሎሳራቋንቋተናጋሪዎችየሚኖሩበትበመሆኑምልዩያደርገናል፡፡
እስከአሁንምግንካሉንየቱሪዝምናየባህልእምቅሀብቶችአንጻርህዝባችንከዘርፉእምብዛምተጠቃሚመሆንባለመቻሉአሁንምቢሆንትኩረትሊሰጣቸውከሚገባቸውአንዱየተጎዱናበመጥፋትላይያሉቋንቋዎችንየማጥናትየመሰነድናእንዲለሙማድረግየተለየርብርብንይፈልጋል፡፡ በብሄርብሄረሰቦቻችንውስጥያሉትንዕሴቶችምአጥንቶለተተኪትውልድየሚደርስበትንናየመጤባህልብረዛአዲሱንትውልድየመታደግስራይጠበቅብናል፡፡
የቱሪስቱየቆይታጊዜእንዲራዘምጥራትያለውናደረጃውንየጠበቀአገልግሎታችንንበማዘመንናደረጃውንበማሳደግዘርፉንማጎልበትይገባናል፡፡በስፖርትምዘርፍጤናማናንቁየልማትተሳታፊዜጋለመፍጠርህዝባችንንባሳተፈObjectives:
መልኩለተሸለውጤትመትጋትይኖርብናል፡፡ለሁሉምማለትምለቱሪዝምዘርፉምሆነለባህሉእንዲሁምለስፖርቱየህዝባችንንእኩልተጠቃሚነትንለማሳደግህብረተሰቡናባለድርሻአካላትከጎናችንእንድትቆሙጥሪዬንአስተላለፋለሁ፡፡
አመሰግናለሁ